በሀገረ ኬንያ ትናንት ምርጫ ተካሂዷል፡፡

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 3/2009 ዓ/ም (አብመድ)በሀገረ ኬንያ ትናንት ምርጫ ተካሂዷል፡፡በቆጠራው መሰረት ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ይሁንታ እንዳገኙ የሚያሳይ ውጤት እየወጣ ሲሆን ተፎካካሪው ራይላ ኦዲንጋ በበኩላቸው የኢንተርኔት ሀከሮች ውጤቱን እንዲጭበረበር አድርገዋል እያሉ ነው፡፡ጊዚያዊ ውጤታቸው እንደሚከተለው ነው፡፡
ምንጭ፡-ቢቢሲ

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3433539
  • Unique Visitors: 194891
  • Published Nodes: 2605
  • Since: 03/23/2016 - 08:03