Latest News

ባህርዳር፡ታህሳስ 25/2010 ዓ/ም(አብመድ)ከሰሜን ኮሪያው ፕሬዝዳንት ኪም ጁንግ ኡን የኒውክሌር ቁልፍ ይልቅ  የእኔ ይበልጣል ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ተሳልቀዋል፡፡

ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ፕሬዝዳንት ኪም ጁንግ ኡን ከሰሞኑ አሜሪካ የማታርፍ ከሆነ የኒውክሌር ቁልፉ በእጄ ስለሆነ እርምጃ ለመውሰድ እንደማይቸገሩ መናገራቸውን ተከትሎ ነው፡፡

 

ኪም ‹‹ጉራ አይደለም እውነቴን ነው፡፡ሁሉም ነገር በጠረጴዛዬ ላይ ነው ፡፡አሜሪካን የማጥቃት አቅማችንም ጨምሯል›› ብለዋል፡፡

ባህርዳር፡ታህሳስ 25/2010 ዓ/ም(አብመድ)የሱዳን ፕሬዝዳንት ኦማር ሀሰን አል በሽር ከኢትዮጵያና ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያገናኝ የባቡር መስመር ለመዘርጋት እቅድ እንደተያዘ ይፋ አድርገዋል፡፡
... More

ባህርዳር፡ታህሳስ 24/2010 ዓ/ም(አብመድ)ጥገኝነት የሚፈልጉ ጠያቂዎችን ጀርመን የዕድሜ ምርመራ ማድረጓ ተገቢ አይደለም ሲሉ ተቃውመዋል፡፡ ሕፃናት ስደተኞች ምንም እንኳን እድሜያቸው አነስተኛ ቢሆኑም በምርመራው እድሜያቸው ከፍተኛ ነው ፡፡

ባህርዳር፡ታህሳስ 24/2010 ዓ/ም(አብመድ)የባቡር መስመሩ መደበኛ ስራውን የሚጀምረው በ41 ባቡሮችና አንድ ሺህ 160 ተጎታቾች አማካኝነት ነው፡፡

የባበሩር መስመሩ መነሻውን ከለቡ ባቡር ጣቢያ አድርጎ 751 ኪሎሜትሮችን ያቆራርጣል፡፡

ባህርዳር፡ታህሳስ 24/2010 ዓ/ም(አብመድ)

አዲስ ዓመትን ለማክበር በቤተክርስትያን ውስጥ የነበሩ 16 ናይጀሪያውን በደረሰባቸው ጥቃት ሞተዋል፡፡

ባህርዳር፡ታህሳስ 24/2010 ዓ/ም(አብመድ)የኢራን መሪዎች በተከሰተው አመጽ  የውጭ ጠላቶች ባሏቸው ምዕራብያውያኑ ላይ  ጣታቸውን ቀስረዋል፡፡

እኤአ ከ2009 በኋላ በኢራን በተከሰተው ህዝባዊ አመጽ 21 ኢራናውያን ህይወታቸው አልፏል፡፡አመጹን ተከትሎም የኢራኑ ሀይማኖታዊ መሪ አያቶላህ አሊ ክሀማኒ አመጹ ከተከሰተ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ንግግር አድርገዋል፡፡‹‹ዜጎች በውጭ ሀይሎች ሴራ ተገፋፍተው ለአመጽ ከሚዳረጉ የኢራንን ክብርና ዝና ለመመለስ የድርሻቸውን ቢወጡ ይሻላል›› ብለዋል፡፡

ባህርዳር፡ታህሳስ 24/2010 ዓ/ም(አብመድ)በአፍሪካ ህጻናትን እና ነፍሰጡር እናቶችን ለስቃይና ሞት የሚዳርገውን የወባ በሽታ ለመለየት የደም ናሙና መውሰድ አማራጭ የሌለው የህክምና ዘዴ ሆኖ እስካሁን መዝለቁ ይታወቃል ፡፡

ባህርዳር፡ታህሳስ 23/2010 ዓ/ም(አብመድ)የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ለመጠገንና መጠለያዎቹን ለማንሳት የቀረበው ሐሳብ በዩኔስኮ ተቀባይነት ማግኘቱን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ::

 

ባህርዳር፡ታህሳስ 23/2010 ዓ/ም(አብመድ)ሳዑዲ አረቢያከነዳጅ ሽያጭ የምታስገባው ገቢየኢኮኖሚዋን 90 ከመቶ በመሸፈን ልማቷን ለማስቀጠል በቂበመሆኑእስካሁንተጨማሪ እሴት ታክስ በሸቀጦቿ ላይ ጥላአታውቅም፡፡

ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት የነዳጅዋጋበመውረዱየተነሳሳዑዲየተጨማሪ እሴት ታክስ ተጠቃሚእንድትሆንአስገድዷታል፡፡

ባህርዳር፡ታህሳስ 23/2010 ዓ/ም(አብመድ)በማዕከላዊ ኬንያ አንድ ከባድ ተሽከርካሪ መንገደኞችን ካሳፈረ አውቶቡስ ጋር ተጋጭቶ 36 ሰዎች ወዲያውኑ ለህልፈተ ህይወት ሲዳረጉ 16 ሰዎች ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

Pages

Video News

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምች በመከላከል አርአያነታቸውን አሳይተዋል
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምች በመከላከል አርአያነታቸውን አሳይተዋል
ጐንጅ ቆለላ እና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
ጐንጅ ቆለላ እና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

Amharan News

Ethiopian News

Visitors

  • Total Visitors: 2828636
  • Unique Visitors: 179053
  • Published Nodes: 2512
  • Since: 03/23/2016 - 08:03