Latest News

ባህር ዳር፡ ጥቅምት 3/2010 ዓ/ም (አብመድ)መመሪያው የውጭ አገር ዜጎች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጋብቻ ፣የልደት፣የፍች፣የጉዲፈቻ እና የሞት ሰነዶች በኢትዮጵያ ማግኘት ያስችላቸዋል።

 መመሪያው በፌዴራል ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጃንሲ የተዘገጀ ነው።በመመሪያው መሠረት ሰነዶችን ከአዲስ አበባ እና በክልል መስተዳደሮች ማግኘት ይቻላል።

ባህር ዳር፡ ጥቅምት 3/2010 ዓ/ም (አብመድ)ለደቡብ ሱዳን መረጋጋት የተፈረመው ስምምነት ተግባራዊ ሆኖ አገሪቱ ሰላማዊ እንድትሆን ኢጋድ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

ባህር ዳር፡ ጥቅምት 3/2010 ዓ/ም (አብመድ)ኢትዮጵያ ለቀጣይ አንድ ዓመት የዓባይ ተፋሰስ ኢንሺዬቲቭ ማዕቀፍን በሊቀ-መንበርነት እንድትመራ ተመረጠች።

 

በኡጋንዳ ኢንቴቤ በተካሄደው ዓመታዊ ስብሰባ  ኢትዮጵያ የሊቀ-መንበርነቱን ቦታ ከኡጋንዳ የተቀበለች ሲሆን፤ ለአንድ ዓመት ያህል የኢንኚዬቲቩን የሚንስትሮች ምክር ቤትና የናይል የቴክኒክ አማካሪ ኮሚቴን ትመራለች።

 

በስብሰባው ኢትዮጵያን ጨምሮ፣ የቡሩንዲ፣ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ሩዋንዳና ታንዛኒያ ውሃ  ሚንስትሮች፣ ባለሥልጣናትና ተወካዮች ተገኝተዋል።

ባህር ዳር፡ ጥቅምት 2/2010 ዓ/ም (አብመድ)የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሚ በሚከናወነው ፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ውድድር ላይ ሌሎች ተፎካካሪዎችን እንዲያካትት ለምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ ማስተላለፉን አፍሪካ ኒውስ ዘገበ ፡፡ 

ባህር ዳር፡ ጥቅምት 1/2010 ዓ/ም (አብመድ)የጸጥታ ዘርፍ አመራሮች በምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር እና ጸጥታ ጉዳዮች መምሪያ አዘጋጅነት በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል፡፡ 
... More

ባህር ዳር፡ ጥቅምት 1/2010 ዓ/ም (አብመድ)የአሜሪካው አምባሳደር ማይክል ራይነር ዛሬ በአማራ ክልል ጉብኝት አድርገዋል፡፡በጉብኝታቸውም በክልሉ ከሚገኙት ከባህር ዳር እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በጋራ ለመስራት ውይይት አድርገዋል፡፡... More

ባህር ዳር፡ ጥቅምት 1/2010 ዓ/ም (አብመድ)የሞሮኮ  መሐንዲሶች በሰዓት 320 ኪሎ ሜትር መጓዝ የሚችል ፈጣን ባቡር  በዚህ  ሳምንት ውስጥ  ለመሞከር  እየሰሩ መሆናቸውን  አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል ፡፡

Pages

Video News

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምች በመከላከል አርአያነታቸውን አሳይተዋል
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምች በመከላከል አርአያነታቸውን አሳይተዋል
ጐንጅ ቆለላ እና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
ጐንጅ ቆለላ እና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

Amharan News

Ethiopian News

Visitors

  • Total Visitors: 2319370
  • Unique Visitors: 136353
  • Published Nodes: 2118
  • Since: 03/23/2016 - 08:03