Latest News

ባህር ዳር፡ሚያዝያ 14/2009 ዓ/ም(አብመድ)

በመድረኩ የአፍሪካ የተፈጥሮ ሃብት አስተዳደር ላይ ትኩረት በማድረግ ምክክር ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ባህር ዳር፡ሚያዝያ 13/2009 ዓ/ም(አብመድ)

የከተማ አስተዳደር አመራሮች እና ህብረተሰቡን ፊት ለፊት አገናኝቶ ውይይት እንዲያደርጉ እና ለከተማቸው እድገት መፍትሄ እንዲያበጁ መንገዱን የሚያመቻቸው የከተሞች መድረክ በመጭው እሁድ ሚያዝያ 15/2009 ዓ/ም በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በከሚሴ ከተማ ይካሄዳል፡፡

የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች እሁድ ጠዋት 2:00 በአባገዳ አዳራሽ በመገኘት ለከተማችሁ እድገት የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ ተጋብዛችኋል፡፡

ለህብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!!
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

ባህር ዳር፡ሚያዝያ 13/2009 ዓ/ም(አብመድ)

የከተማዋ ነዋሪዎች እና አመራሮች ለከተማቸው እድገት በጋራ ውይይት ያደርጋሉ፡፡ አሉ የሚሏቸውን ችግሮች አንስተው ይመካከራሉ መፍትሄ በማስቀመጥም በቀጣይ ለከተማቸው እድገት በጋራ ይሰራሉ፡፡

ባህር ዳር፡ሚያዝያ 13/2009 ዓ/ም(አብመድ)

በአማራ ክልል በዝቅተኛ ደረጃ የሚገኘውን የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማሳደግ ባለሃብቶች ተጠቃሚ እና ተሳታፊ እንዲሆኑ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቅርበዋል፡፡

6ኛው የጣና ከፍተኛ የሰላምና ደህንነት በአፍሪካ የምክክር መድረክ በባህር ዳር ነገ ቅዳሜና እሁድ ይካሄዳል፡፡

በምክክር መድረኩ ለመሳተፍ በርካታ እንግዶች ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው፡፡

ባህር ዳር፡ሚያዝያ 12/2009 ዓ/ም(አብመድ)የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት ያወጣውን አዋጅ ተከትሎ እስከ አሁን ድረስ በህገ ወጥ መልኩ የሚኖሩና የጉዞ ሰነድ ያወጡ 2 መቶ ኢትዮጵዊያን ወደ አገር ቤት መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አስታውቋል፡፡

ባህር ዳር፡ሚያዝያ 12/2009 ዓ/ም(አብመድ)የጥልቅ ተሃድሶ እንቅስቃሴን ተከትሎ እስካሁን ምላሽ ያላገኙ ጉዳዮችን እየለየ መንግስት በትኩረት እየሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡

Pages

Video News

በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምች በመከላከል አርአያነታቸውን አሳይተዋል
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምች በመከላከል አርአያነታቸውን አሳይተዋል
ጐንጅ ቆለላ እና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
ጐንጅ ቆለላ እና በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳዎች ፈጣንና ሁሉን አውዳሚ ተምችን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

Amharan News

Ethiopian News

Visitors

  • Total Visitors: 3301092
  • Unique Visitors: 189356
  • Published Nodes: 2588
  • Since: 03/23/2016 - 08:03