የአማራ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት 3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ገለፀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥር 25 /2008 ዓ.ም (አብመድ)

በግብር አሰባሰብ ሂደቱ ላይ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመፍታት ዘመናዊ የግብር አስተዳደር ስርዓትን ለመዘርጋት ያለመ የግብር ሳምንት ከጥር 26 እስከ የካቲት 1 ባለው ጊዜ እንደሚከበርም አስታውቋል፡፡

አቢዩት ይግዛው

በአማራ ቴሌቪዥን ፣በአማራ ራዲዮ እና በኤፍኤም ባህር ዳር 96.9 ዜናዎች እና ዝግጅቶች ዙሪያ ለሚኖርዎት ጥቆማና አስተያየት ለአማራ ቴሌቪዥን(ATVን)፣ ለአማራ ራዲዮ(ARን) እና ለኤፍኤም ባህር ዳር 96.9 (FMን) በማስቀደም በ8200 ማድረስ ይችላሉ::

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3433548
  • Unique Visitors: 194891
  • Published Nodes: 2605
  • Since: 03/23/2016 - 08:03