የአማራ ቴሌቪዥን የሰኔ ቅዳሜ 10/2009 ዓ/ም የቀን ዋና ዋና ዜናዎች

• በምዕራብ ጐጃም ዞን የሚገኙ አርሶ አደሮች የግብዓት አቅርቦት ችግር ተፈቷል ቢባልም በትክክለኛ ዋጋ ማግኘት አልቻልንም አሉ፡፡

• ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምች በመከሰቱ ሰብላቸው መጐዳቱን በምስራቅ ጐጃም ዞን የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡

• በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የገቡ ባለሃብቶች የፊታችን ማክሰኞ በይፋ ወደ ምርት መግባታቸው ይበሰራል፡፡

• ጥቁሮች በማዕድን ዘርፎች ያላቸውን ተሳትፎ ከፍ ለማድረግ እንደምትሰራ ደቡብ አፍሪካ አስታወቀች፡፡/አፍሪካ ኒውስ/

ለህብረተሰብ ለዉጥ እንተጋለን!!
የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

አማራ ቴሌቪዥን ፣በአማራ ራዲዮ እና በኤፍኤም ባህር ዳር 96.9 ዜናዎች እና ዝግጅቶች ዙሪያ ለሚኖርዎት ጥቆማና አስተያየት ለአማራ ቴሌቪዥን(ATV)፣ ለአማራ ራዲዮ(AR)፣ ለኤፍኤም ባህር ዳር 96.9 (FM)ለደብረ ብርሃን ኤፍኤም 91.4 (DBFM) ፣ለደሴ ኤፍኤም 87.9(DFM) እና ለበኩር (AB) በማስቀደም በ8200 ማድረስ ይችላሉ::

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3527317
  • Unique Visitors: 199328
  • Published Nodes: 2627
  • Since: 03/23/2016 - 08:03