የቻን አፍሪካ ውድድር በሩዋንዳ የግማሽ ፍፃሜ ላይ ደርሷል፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥር 25 /2008 ዓ.ም (አብመድ)ዛሬ ቦኪጋሊው አማሆሮ ስቴህኑ ዴሞክራቲክ ኮንጎ ከጊኒ ጋር ለፍፃሜ ለማለፍ ይጫወታሉ፡፡
ኮንጎ አስተናጋጁን ሀገር ሩዋንዳን በሩብ ፍፃሜው ረታ እንዲሁም ጊኒ ዛምቢያን አሸንፈው ለግመሽ ፍፃሜ ተገናኝተዋል፡፡
ኮንጎ በውድድሩ በ2009 ሻምፒዮን ስትሆን ጊኒ ደግሞ ከተሳትፎ ያለፈ ታሪክ የላትም፡፡
16 ሀገራትን ያሳተፈው የቻን ውድድርም አሁን 4 ሀገራትን ብቻ ያፋልማል 3ቱ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራትና የመካከለኛው አፍሪካዊ ዴሞክራቲክ ኮንጎ የድጋሜ ተስፋ ይዘዋል፡፡ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በምድብ 3 ከአይቨርኮስትና ማሊ መካከል ነገ ይደረጋል፡፡

በአማራ ቴሌቪዥን ፣በአማራ ራዲዮ እና በኤፍኤም ባህር ዳር 96.9 ዜናዎች እና ዝግጅቶች ዙሪያ ለሚኖርዎት ጥቆማና አስተያየት ለአማራ ቴሌቪዥን(ATVን)፣ ለአማራ ራዲዮ(ARን) እና ለኤፍኤም ባህር ዳር 96.9 (FMን) በማስቀደም በ8200 ማድረስ ይችላሉ::

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3870234
  • Unique Visitors: 214838
  • Published Nodes: 2859
  • Since: 03/23/2016 - 08:03