የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ

09

                                                                                                ቀን 11/11/08

የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ እና በታሳቢ ከስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ረጃ

የመ/መ/ቁጥር

ደመወዝ

ጾታ

የስራ ቦታ

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

የትምህርት ዝግጅት

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ

1

 

 ሪፖርተር I

X

X

IX

XIII

መብ-114

መብ-85

መብ-49

መብ-35

2603

 

-መብ-114 እና 85 ለሴት ብቻ

 

-መብ-49 እና 35 ለሁሉም ጾታ

4

የቴሌቪዥን ዜናና ኘሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት

መጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

 

C.G.P.A ለሴት 2.00 እና

 

C.G.P.A ለወንድ 2.5

ጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት  የተመረቁ/፣

በታሳቢ  ዜሮ አመት የስራ ልምድ ሆኖ

ከዚህ በፊት ያልተቀጠሩ፣ ስራ ያልነበራቸውና አሁንም ስራ የሌላቸው ምሩቃን ብቻ /በታሳቢ/

 

 

 

2

 

ሪፖርተርI

 

 

VIII

 

መብ-303

2603

 

 

አይለይም

1

አፍ ኤም ባ/ዳር 96.9 ዜናና ኘሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት

መጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

 

C.G.P.A  ለሴት 2.00 እና

 

C.G.P.A  ለወንድ 2.5

ጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት  የተመረቁ/፣

 ዜሮ አመት የስራ ልምድ ሆኖ

ከዚህ በፊት ያልተቀጠሩና ስራ ያልነበራቸውና አሁንም ስራ የሌላቸው ምሩቃን ብቻ 

 

 

3

የእንግሊዥኛ  ቋንቋ ሪፖርተር I

 

XI

 

VIII

 

 

 መብ-428

 

መብ-432

 

 

2603

 

 

-መብ- 432 ለሴት ብቻ

 

-መብ-428 ለሁሉም ጾታ

2

ቋንቋዎች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት

መጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

 

C.G.P.A ለሴት 2 እና

 

C.G.P.A  ለወንድ 2.5

 በእንግሊዝኛ  ቋንቋ ትምህርት ብቻ የተመረቁ/፣

ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ ከዚህ በፊት ያልተቀጠሩና ስራ ያልነበራቸውና አሁንም ስራ የሌላቸው ምሩቃን ብቻ 

 

የእንግሊዥኛ  ቋንቋ መፃፍ፣ መናገር፣ ማንበበና መስማት ጠንቅቆ ማወቅ የሚችል/በታሳቢና በአሟሉ/

ማሳሰቢያ፡-አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

·         የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡

·         አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፣

·         አመልካቾች መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛውም ደባል ሱስ የጸዳ/ዳች/፣ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/

·         በስራ መደቡ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ ባለሙያ በስራ ቦታው ለመስራት ቁርጠኝነት ያለው/ያላት/ መሆኑን በፅሁፍ ማመልከቻ ያቀረበ/ች/

·         የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

·          አንድ ተመዝጋቢ በወጣው ማስታወቂያ  ከአንድ የስራ መደብ  በላይ ተመዝግቦ  ሊወዳደር አይችልም፡፡

·         የምዝገባ ቦታ በድርጅቱ የሰው ኃብት ልማትና አስትዳደር ደጋፊ  የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004  ስልክ ቁጥር 0582265007 ፋክስ ቁጥር 0582204752

·         ከተዘረዘሩት የስራ መደቦች ላይ ከዚህ በፊት ስራ ተቀጥረው የነበሩ፣ አሁንም ስራ ያላቸው አይመዘገቡም ስራ የነበራቸውና ያላቸው  በድብቅ ተመዝግበው  አልፈው በማንኛውም ጊዜ ይህ ከተደረሰባቸው ቅጥሩ የሚሰረዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የአማራ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

ባህር ዳር

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3301014
  • Unique Visitors: 189355
  • Published Nodes: 2588
  • Since: 03/23/2016 - 08:03