የቅጥር ማስታወቂያ

የቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች ያሉትን የቴሌቪዥን  አንከር /ዜና አንባቢ/  ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ  ስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በአሟላና በታሳቢ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የሥራ መደቡ መጠሪያ

መደብ መታወቂያ ቁጥር

ደረጃ

ደመወዝ

 ብዛት

የስራ ሂደቱ

የትምህርት ዝግጅት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

ልዩ መስፈርት

የሚከናወኑ ተግባራት

1

 

 

የቴሌቪዥን  አንከር

 /ዜና አንባቢ/

መብ-55

መብ-56

መብ-57

መብ-58

 

XII

ሆኖ በታሳቢ ቅጥር ወይም በስራ ልምድ

 

በድርጅቱ ስኬል መሰረት  ሆኖ  ተጨማሪ ጥቅማጥቅም አለው

 

4

 

ሆኖ

 

ወንድ--2

 

ሴት--2

 

 

የቴሌቪዥን ዜናና ኘሮ/ዋና

የስ/ሂደት

የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ   በማንኛውም የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት

በ2 ዓመት ትምህርት የተገኘዲፕሎማና አቻ የትምህርት ደረጃ ያጠናቀቀ 7 ዓመት አግባብ የስራልምድ ያለው

በ3 ዓመት ትምህርት የተገኘ ከፍተኛ ዲፕሎማና አቻ የት/ት ደረጃ ያጠናቀቀ 5 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው

የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው

የማስተርስ ዲግሪ 3 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው ሲሆን

በታሳቢ ለሚቀጠሩ የመጀመሪያ ዲግሪና ዜሮ አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ በልዩ መስፈርቱ የተካተቱን በሙሉ የሚያሟላና በኮንትራትም  ይሁን በፍሪላንስ በቴሌቪዥን ዜና ያነበበ/አንከር ሆኖ የሰራ/ች ብቻ ነው መመዝገብ የሚችለው  

በመገናኛ ብዙሃን ድርጅት የመከታተል ልምድ ያለው /ያላት

ክልላዊ፣ሃገራዊ እና አለማቀፋዊ ሁኔታዎችን የሚረዳ/የምትረዳ

በወቅታዊ ጉዳዮች ራሱን/ሷን የሚያበለጽግ/የምታበለጽግ

ሙሉ ቁመና እና አካል እንዲሁም ሳቢ ግርማ ሞገስ ያለው /ያላት

መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ያላት

በቡድን ስራ ተግባብቶ መስራት የሚችል/ የምትችል

በበአላት ቀን፣ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ለመስራት ዝግጁ የሆነ/የሆነች

የንግግር ቋንቋዋ/ው ከዘየ የጸዳ/ጥርት ብሎ የሚሰማ

ከላይ የተዘረዘሩት እንደተጠበቀ ሆኖ ከዚህ በፊት በቴሌቪዥን ዜና ያነበበ/አንከር ሆኖ የሰራ/ች ብቻ ነው መመዝገብ የሚችለው

- በስራ ልምድ የሚመዘገቡት በወር ደመወዝ ክፍያ ሙሉ ቀን ስራ የተገኘ የስራ ልምድ ያላቸው ሆኖ የስራ ግብር የተከፈለበት  ልምድ ሲኖር ብቻ ነው

-ዜና ማቅረብ

-ዜናና ፕሮግራም መስራት

 

 

 

ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት ማስረጃና የተጠየቀውን ልምድ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው በጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡

አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አመልካቾች  መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛውም ደባል ሱስ የፀዳ/ዳች/፣ ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/

በስራ መደቡ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ ባለሙያ በስራ ቦታው ለመስራት ቁርጠኝነት ያለው/ያ/ላት/ መሆኑን በፅሁፍ ማመልከቻ ያቀረበ/ች/

አመልካቾች በአካል ቀርበው መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

የፈተና  ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

የምዝገባ ቦታ በድርጅቱ የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አባባ  በሚገኘው የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ቅ/ጽ/ቤት  4 ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ዜሮ ፎቅ  ላይ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር 1111265105 አ/አ ወይም 0582265007 ባ/ዳር ደውለው ይጠይቁ፡፡

የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3301090
  • Unique Visitors: 189356
  • Published Nodes: 2588
  • Since: 03/23/2016 - 08:03