የቅጥር ማስታወቂያ የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ እና በታሳቢ ከስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

                                                                                                     ቁጥር የሠ/ቅ-ማ/280/09

                                                                                                        ቀን 04/13/08

የቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ እና በታሳቢ ከስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

የመ/መ/ቁጥር

ደመወዝ

ፆታ

ብዛት

የስራ ሂደት

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

የትምህርት ዝግጅት

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ

 

1

 

ሪፖርተር I

 

X
X

X
IX
VIII

 

መብ-47

መብ-114

መብ-111

መብ-49

መብ-54

 

በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 አይለይም

 

 

 

5

 

የቴሌቪዥን ዜናና ኘሮግራሞች ዋና የስራ ሂደት

የስራ ቦታ ባ/ዳር

 

-የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

-C..G.P.A 2..00 እና በላይ ነጥብ ያላት  ለሴት እና

- C.  G.P.A 2.2 እና በላይ ነጥብ ያለው ለወንድ

 

ጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት የተመረቁ ብቻ

 

በታሳቢ/በአሟላዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ ከዚህ በፊት ያልተቀጠሩ፣ ስራ ያልነበራቸውና አሁንም ስራ የሌላቸው ምሩቃን ብቻ /በአሟላና በታሳቢ/

2

 

 

የእንግሊዝኛ kንkሪፖርተር 1

 

 

 

 

XI

 

 

 

 

 

መብ-428

 

በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 

 

አይለይም

 

1

 

የkንkዎች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት

የስራ ቦታ ባ/ዳር

-የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

-C..G.P.A 2.00 እና በላይ ነጥብ ያላት  ለሴት እና

- C.  G.P.A 2.2 እና በላይ ነጥብ ያለው ለወንድ

 

በእንግሊዝኛ ቋንቋ/እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነጽሁፍ፣የውጭ ቋንቋ በእንግሊዝኛ፣/ትምህርት ብቻ የተመረቁ/

 

በታሳቢና/በአሟላ/ ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ ከዚህ በፊት ያልተቀጠሩና ስራ ያልነበራቸውና አሁንም ስራ የሌላቸው ምሩቃን ብቻ፣

የእንግሊዝኛ ቋንቋ በሚገባ  መፃፍ፣መናገር፣ማንበብና መስማት ጠንቅቆ ማወቅ የሚችል

3

ሪፖርተር 1

IX
VIII

መብ-325

መብ-285

በድርጅቱ ስኬል መሰረት

 አይለይም

2

ኤፍ ኤም ባ/ዳር ዜናና ፕሮ/ዋና የስራ ሂደት

የስራ ቦታ ባ/ዳር

-የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

-C..G.P.A 2.00 እና በላይ ነጥብ ያላት  ለሴት

- C.  G.P.A 2.2 እና በላይ ነጥብ ያለው ለወንድ

ጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት የተመረቁ ብቻ

በታሳቢ/በአሟላ/  ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ሆና ከዚህ በፊት ያልተቀጠሩ፣ ስራ ያልነበራቸውና አሁንም ስራ የሌላቸው ምሩቃን ብቻ

ማሳሰቢያ- አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

·          የምዝገባ ቀን ከመስከረም 03/2009 ዓ.ም  ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡

·         አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

·         አመልካቾች  መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛውም ደባል ሱስ የጽዳ/ዳች/፣ ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/፡፡                                  

·         በስራ መደቡ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ ባለሙያ በስራ ቦታው ለመስራት ቁርጠኝነት ያለው/ያ/ላት/ መሆኑን በፅሁፍ ማመልከቻ ያቀረበ/ች/፡፡

·         አንድ ተመዝጋቢ በወጣው ማስታወቂያ ከአንድ የስራ መደብ በላይ ተመዝግቦ ሊወዳደር አይችልም፡፡     የፈተና  ቦታና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

·         የምዝገባ ቦታ በድርጅቱ የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004 ባ/ዳር፣ ደሴ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ደሴ፣ ደ/ብርሃን ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ደ/ብርሃን፡፡

·         ከዚህ በፊት ስራ ተቀጥረው የነበሩ፣ አሁንም ስራ ያላቸው አይመዘገቡም ስራ የነበራቸውና ያላቸው በድብቅ ተመዝግበው አልፈው በማንኛውም ጊዜ ይህ ከተደረሰባቸው ቅጥሩ የሚሰረዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የአማራ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

ባህር ዳር

 

                                                                             ቁጥር የሠ/ቅ-ማ/282/09

                                                                                      ቀን 04/13/08

 

የቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ለደብረ ብርሃን ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ  ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ እና በታሳቢ ከስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሥራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

የመ/መ/ቁጥር

ደመወዝ

ፆታ

ብዛት

የስራ ቦታ

ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

የትምህርት ዝግጅት

ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ

1

ሪፖርተር I

IX

መብ-374

በድርጅቱ ስኬል

መሰረት

  ፆታ አይለይም

1

ደ/ብርሃን ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ

-የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ ሆኖ

-C..G.P.A 2..00 እና በላይ ነጥብ ያላት  ለሴት እና

- C.  G.P.A 2.2 እና በላይ ነጥብ ያለው ለወንድ

-ጆርናሊዝምና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት የተመረቁ ብቻ

በታሳቢ ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ሆና ከዚህ በፊት ያልተቀጠሩ፣ ስራ ያልነበራቸውና አሁንም ስራ የሌላቸው ምሩቃን ብቻ /በታሳቢ/

2

የአየር ሽያጭ ባለሙያ

 

VIII

 

 

 

መብ-385

 

በድርጅቱ ስኬል

መሰረት

  ፆታ አይለይም

1

ደ/ብርሃን ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ

-በ2 ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

-በ3 ዓመት ትምህርት የተገኘ ከፍተኛ ዲፕሎማ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

-የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት የስራ ልምድ

 

-ማረኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት፣ ሴልስ ማን ሽፕ፣ ሴልስና ሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ

ሴልስ ማን ሽፕ ባለሙያነት፣ የገበያ ጥናት ባለሙያ፣ የገበያ ልማት ሽያጭ ስፖንሰር ሽፕ ኤክስፐርትነት፣ የህትመት ክትትልና ስርጭት ባለሙያነት

3

ሴት ፈታሽ

II

መብ-791

በድርጅ ስኬል መሰረት

ሴት

1

ደ/ብርሃን ኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያ

-4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 6 ዓመት አግባብ የስራ ልምድ ያለው/ላት

-5ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

-6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

-7ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 0 ዓመት የስራ ልምድ

የቀለም ትምህርት

በፍተሻ  ስራ የሰራች

 

 

 

ማሳሰቢያ- አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

·         የምዝገባ ቀን ከመስከረም 03/2009 ዓ.ም  ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡

·         አመልካቾች ለፈተና በሚቀርቡበት ጊዜ ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

·         አመልካቾች  መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት/፣ ከማንኛውም ደባል ሱስ የጽዳ/ዳች/፣ ጥሩ ስብዕና ያለው/ላት/

·         በስራ መደቡ ላይ ተወዳድሮ ያለፈ ባለሙያ በስራ ቦታው ለመስራት ቁርጠኝነት ያለው/ያ/ላት/ መሆኑን በፅሁፍ ማመልከቻ ያቀረበ/ች/

·         አንድ ተመዝጋቢ በወጣው ማስታወቂያ ከአንድ የስራ መደብ በላይ ተመዝግቦ ሊወዳደር አይችልም፡፡

·         የምዝገባ ቦታ በድርጅቱ ደ/ብርሃን ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ደ/ብርሃን፡፡የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፣

·         በተራ ቁጥር 2 እና 3 ለተጠቀሱት የስራ መደቦች የሚያልፉ በቂ የስራ ተያዥ/ዋስ/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

·         በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ከዚህ በፊት ስራ ተቀጥረው የነበሩ፣ አሁንም ስራ ያላቸው አይመዘገቡም ስራ የነበራቸውና ያላቸው በድብቅ ተመዝግበው አልፈው በማንኛውም ጊዜ ይህ ከተደረሰባቸው ቅጥሩ የሚሰረዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የአማራ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት

ባህር ዳር

 

 

 

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3872470
  • Unique Visitors: 214891
  • Published Nodes: 2859
  • Since: 03/23/2016 - 08:03