የሳውዲ አረቢያ መንግስት ለግንቦት 20 የድል በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ

ባህር ዳር፡ ግንቦት 20/2009 ዓ/ም(አብመድ)የሳዉዲው ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ አል-ሳዑድ፣  በሳውዲ አረቢያ  ህዝብና  መንግስት  ሰም  ለ26ኛ ጊዜ ለሚከበረው  የግንቦት 20 የድል  በዓል ለኢትዮጵያ  ህዝብና  መንግስት   የእንኳን  አደረሳችሁ መልእክት  አስተላልፈዋል፡፡

የሳውዲ አረቢያ  መንግስት  ለግንቦት 20 የድል በአል የእንኳን  አደረሳችሁ መልእክት  አስተላለፈ

ለአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመም መልካም ጤንነትና ደስታ እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል፡፡

ለኢትዮጵያ  እድገትና   ብልጽግናም   ምኞታቸውን   ገልጸዋል፡፡ 

 

ምንጭ፡ኢዜአ

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3537578
  • Unique Visitors: 199679
  • Published Nodes: 2652
  • Since: 03/23/2016 - 08:03