ኢትዮጵያ በ3 አመታት ጊዜ ውስጥ የራሷን ሳተላይቶች ዲዛይን አድርጋና ገጣጥማ ለመተኮስ እየተዘጋጀች መሆኗን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ገለፀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥር 25 /2008 ዓ.ም (አብመድ)በኪራይ የምትጠቀምባቸው ሳተላይቶች በራሷ ስሪት ለመቀየር አቅዳለች፡፡

ኢትዮጵያውያን ሳይንቲቶችን ለትምህርት ከሄዱበት አገር ከመቅረት ይልቅ ወደ ሃገራቸው የሚሰባሰቡበት የተለየ ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡

የእንጦጦ የህዋ ምርምር ልዩ ማሰልጠኛ ማእከል ስራ ሙሉ በሙሉ በመጀመሩ 34 ተማሪዎች በድህረ ምረቃና በ3ኛ ዲግሪ እየሰለጠኑ ነው፡፡

በአማራ ቴሌቪዥን ፣በአማራ ራዲዮ እና በኤፍኤም ባህር ዳር 96.9 ዜናዎች እና ዝግጅቶች ዙሪያ ለሚኖርዎት ጥቆማና አስተያየት ለአማራ ቴሌቪዥን(ATVን)፣ ለአማራ ራዲዮ(ARን) እና ለኤፍኤም ባህር ዳር 96.9 (FMን) በማስቀደም በ8200 ማድረስ ይችላሉ::

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3300995
  • Unique Visitors: 189355
  • Published Nodes: 2588
  • Since: 03/23/2016 - 08:03