አዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ከሀምሌ 1 ጀምሮ በተገኘ ገቢ ላይ ተፈፃሚ እንዲሆን ተወሰነ

አዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ከሀምሌ 11/ 2008 ዓ/ም ጀምሮ በተገኘ ገቢ ላይ ተፈፃሚ እንዲሆን ተወሰነ

 
አዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ከሀምሌ 1 ጀምሮ በተገኘ ገቢ ላይ ተፈፃሚ እንዲሆን ተወሰነ
 

 ባሕር ዳር፡ሀምሌ 19/2008 ዓ/ም(አብመድ)የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲሱን የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ አፀደቀ።

ምክር ቤቱ ከሰዓታት በፊት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የገቢ ግብር ማሻሻያው ከሀምሌ 1 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ወስኗል።

ከገቢ ግብር አዋጁ በተጨማሪ የታክስ አስተዳደር አዋጅ እና የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጆችም በአስቸኳይ ስብሰባው ፀድቀዋል።

ምክር ቤቱ ከዚህ በተጨማሪ የጂኦተርማል ሃብት ልማት ረቂቅ አዋጅን እንዲሁም የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የተዘጋጀውን አዋጅም አፅድቋል።

ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ የሚጣለው ግብር  ምጣኔ

income_tax_1.png

በኪራይ በሚገኝ ገቢ ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑት ምጣኔዎች 

income_tax_2.png

 

ምንጭ፡ኤፍቢሲ

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3406085
  • Unique Visitors: 192814
  • Published Nodes: 2592
  • Since: 03/23/2016 - 08:03