በግብፅ በተፈፀመ ጥቃት 26 ሰዎች ሞቱ

 

ባህር ዳር፡ ግንቦት 18/2009 ዓ/ም(አብመድ)ጥቃቱ የደረሰው  ከካይሮደቡባዊ አቅጣጫ  250 ኪ.ሜርቀትበምትገኘውሚንያግዛትነው፡፡የዛሬው ጥቃት ኢላማ ያደረገው በአውቶቡስ ይጓዙ በነበሩ የግብጽ ኮፕቲክ ክርስትያኖች ላይ ነው፡፡በተከፈተየተኩስእሩምታም ነው ህይወታቸው ያለፈው፡፡26 ሰዎች ወዲያውኑ ሲሞቱ 25 ቱ ቆስለዋል፡፡

Egyptian armed policeman secures a Coptic church that was bombed in Tanta, Egypt (10 April 2017)

በቅርቡ ቤተክርስትያን ላይ በደረሰው አደጋ ከ29 በላይ ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል፡፡

ጥቃቱ በአሸባሪዎች ሳይደርስ እንዳልቀረም ተገልጠዋል፡፡

ምንጭ፡ቢቢሲ

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3161859
  • Unique Visitors: 186711
  • Published Nodes: 2579
  • Since: 03/23/2016 - 08:03