ሶስት እግር ብቻ ያላት ጥጃ በመሀል ሜዳ ከተማ ተወለደች

ባህር ዳር፡ ሰኔ 09 /2009 ዓ/ም(አብመድ)

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ሜዳ ከተማ አስተዳደር በቀበሌ አንድ አስተዳደር ንብረትነቷ የወ/ሮ የሸዋዘርፍ መክቴ የሆነችው ላም ሶስት እግር ብቻ ያላት ጥጃ ወልዳለች፡፡ በቦታው በመገኘት ይህንን ድንቅ ነገር እንዳረጋገጥነው ጥጃዋ በመልካም ጤንነት ላይ ትገኛለች፡፡

ምንጭ፡- የመሐል ሜዳ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኢንፎርሜሽን ዋና የስራ ሂደት ነው

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 2964447
  • Unique Visitors: 182434
  • Published Nodes: 2537
  • Since: 03/23/2016 - 08:03