September 2017

ለትምህርት ፍትሐዊ ተደራሽነት መለወጥ በግንባር ቀደም ሚና የተጫወታችሁ ምስጋና ይገባችኋል-ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው

ባህር ዳር፡ መስከረም 20 /2010 ዓ/ም (አብመድ)5ኛው የአማራ ክልል ትምህርት ፌስቲቫል ዛሬ አብላጫ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመሸለምና የተሻለ አፈጻጸም ያሳዩ መምህራን ፣በጎ አድራጊዎችና እና አጋራ አካላትን እውቅናና ሽልማት ሰጥቷቸዋል፡፡Image may contain: 1 person, standing, suit and indoor

Amharic

በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ ካሉት ትምህርት ቤቶች 57 በመቶ የሚሆኑት በታጣቂዎች ምክንያት መዘጋታቸው ተሰማ፡፡

ባህር ዳር፡ መስከረም 20 /2010 ዓ/ም (አብመድ)የተባበሩትመንግሥታትየሕፃናትመርጃድርጅት(ዩኒሴፍ) አካሄድኩት ባደረገው ጥናቱ እንዳለው በአካባቢው በነበረው የቦኮ ሃራም አሸባሪ ቡድን ጥቃትምክንያትበናይጄሪያቦርኖግዛትውስጥ57 በመቶየሚሆኑት ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል::

Amharic

ሞሪታኒያ እና አልጀሪያ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ሲሉ ዝግ የሆነውን ድንበራቸውን ክፍት ለማድረግ ስምምነት ፈጸሙ፡፡

ባህር ዳር፡ መስከረም 20 /2010 ዓ/ም (አብመድ)በሁለቱ ሀገራት ሰዎች መካከል ያለውን የባህል ትስስር ለማጠናከር እና የንግድ ሸቀጦችን ለማሸጋገርያገለግል የነበረው የሁለቱ ሃገራት ደንበርወታደራዊዞንበሚልዝግ ተደርጎ የቆየ ሲሆን አሁን ሁለቱ ሃገራት ባደረጉት ውይይት ደንበሩ ክፍት ይሆናል ነው የተባለው፡፡

Amharic

ዚምባብዌ ህገወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪዎችን እና አራጣ አበዳሪዎችን የሚቀጣ ህግ አጸደቀች፡፡

ባህር ዳር፡ መስከረም 20 /2010 ዓ/ም (አብመድ)ዚምባብዌ ገንዘብን በጥቁር ገበያ የሚመነዝሩ ፣ ገንዘብ ለመመንዘር ያልተፈቀደላቸውንነጋዴዎችእና አራጣ አበዳሪዎችን ከእኩይ ድርጊታቸው  ለመግታትአዲስ ህግ አጽድቃለች፡፡

Amharic

በአፍሪካ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የአህጉሪቷን ወጣቶች ማብቃት ይገባል - የአፍሪካ ኅብረት

 ባህር ዳር፡ መስከረም 18 /2010 ዓ/ም (አብመድ)በአፍሪካ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የአህጉሪቷን ወጣቶች ማብቃትና ምጣኔ ኃብታዊ ተጠቃሚነታቸውን ማሳደግ እንደሚገባ አፍሪካ ኅብረት አሳሰበ።

Amharic

አቃቤ ሕግ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አራት የሙሰና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረት አለመቻሉን ገለጸ

ባህር ዳር፡ መስከረም 19 /2010 ዓ/ም (አብመድ)አቃቤ ሕግ የቀድሞውን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በነበሩት አቶ ዛይድ ወልደገብርኤልን ጨምሮ በ11 የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መሰረተ።

Amharic

የብአዴን ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ፡፡ ድርጅቱ ኪራይ ሰብሳቢነት ና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በተወሰደው የጥልቅ ተሀድሶ ለውጥ ቢመጣም የሚቀሩ ጉዳዮች አሉ ብሏል፡፡

ባህር ዳር፡ መስከረም 19 /2010 ዓ/ም (አብመድ)የጠራ ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ መስመርን በማስቀጠል የህዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የጀመረውን የጥልቅ ተሃድሶ ጉዞ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) አስታወቀ።

Amharic

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ብአዴን/ የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ የአቋም መግለጫ

እኛ የብአዴን/ኢህአዴግ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች “እየሠራን እንታደሣለን፤ እየታደሥን እንሠራለን” በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 15-18/2ዐ1ዐ ዓ.ም በክልላችን ርዕሰ መዲና በባህር ዳር ከተማ የጥልቅ ተሃድሷችን የአንድ ዓመት አፈፃፀምን የገመገመ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ አካሂደናል፡፡ 
የጥልቅ ተሃድሶው አካል የሆነው ድርጅታዊ ኮንፈረንሳችን ቀደም ብሎ የተካሄዱትን የኢህአዴግ ምክር ቤትና የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የጥልቅ ተሃድሶ የአንድ ዓመት አፈፃፀም ግምገማና መሠረታዊ አቅጣጫዎች መነሻ በማድረግ የተካሄደ ነው፡፡ 

Amharic

ዓለም አቀፍ የአረጋዊያን ቀን በአሶሳ ከተማ ይከበራል

ባህር ዳር፡ መስከረም 19 /2010 ዓ/ም (አብመድ)ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን ቅዳሜ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሶሳ ከተማ ይከበራል።

በኢትዮጵያ ለ26ኛ ጊዜ በዓለም ለ27ኛ ጊዜ የሚከበረው የአረጋዊያን ቀን መሪ ሃሳብ "የአረጋዊያንን ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ እምቅ እውቀትና ክህሎታቸውን ተጠቅመን ነገን የተሻለ እናድርግ" የሚል ነው።

Amharic

አንድ ሰው በሚያወጣው የሲም ካርድ መጠን ላይ ገደብ በመጣሉ ወንጀሎችን መቆጣጠር መቻሉን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

ባህር ዳር፡ መስከረም 18 /2010 ዓ/ም (አብመድ)አንድ ግለሰብ ከአምስት በላይ ሲም ካርዶችን በስሙ እንዳያወጣ የሚቆጣጠረውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመተግበሩ በተንቀሳቃሽ ስልኮች የሚፈጸሙ ወንጀሎችን መቆጣጠር መቻሉን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቋል። 

Amharic

Pages

Visitors

  • Total Visitors: 3406052
  • Unique Visitors: 192811
  • Published Nodes: 2592
  • Since: 03/23/2016 - 08:03