World News

ባሕር ዳር፡ሚያዝያ 10/2010 ዓ/ም (አብመድ)በወንድማቸው ፊደል እግር ተተክተው ኩባን በፕሬዝዳንትነት እያገለገሉ የሚገኙት ራውል ካስትሮ በዚህ ሣምንት ውስጥ ስልጣናቸውን በመልቀቅ ለስድስት አስርት ዓመታት በሃገሪቱ የሠፈነውን የካስትሯዊ ስመ -መንግስት ሊያቋርጡት እንደሚችሉ ዘ ጋርዲያን ዘገበ፡፡Image may contain: 2 people, people sitting

ባሕር ዳር፡ሚያዝያ 09/08/2010 ዓ/ም (አብመድ)የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ እና የአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ በዋሽንግተን ተገናኝተው በኢኮኖሚያዊ ትስስር ዙሪያ እና በአሸባሪነት ጉዳይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ባሕርዳር፡ሚያዝያ 07/2010 ዓ/ም(አብመድ)የሶሪያ መንግስት አዲስ የኬሚካል ጥቃት በዜጎቹ ላይ ከፈጸመ ሃገራቸው አሜሪካ ፈጣንና የከፋ አጸፋዊ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስጠነቀቁ ፡፡Image may contain: cloud and outdoor

ባሕር ዳር፡ሚያዝያ 02 /2010 ዓ/ም(አብመድ)የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር በይፋ ለመነጋገር ለመጀመሪያ ጊዜ መወሰናቸውን የመንግስት ሚዲያ አስታወቀ ፡፡

ባህርዳር፡ጥር የካቲት 1 /2010 ዓ/ም(አብመድ)የሰሜን ኮሪያ ዓመታዊ የወታደራዊ ትርኢት በሚያዝያ ወር የሚካሄድ ቢሆንም በነገው ዕለት ከሚከፈተው የበጋ ኦሊምፒክ ቀድማ በዛሬው ዕለት ልታካሂድ መሆኗን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ባህርዳር፡ጥር 30/2010 ዓ/ም(አብመድ)የራሳቸውን ብሄራዊ ጥቅም ፍለጋ የሶሪያን ሉአላዊነት የሚጥሱ ሀገራት ከጣልቃ ገብነታቸው እንዲታቀቡ የኢራን ፕሬዝዳንት ማስጠንቀቃቸውን ፕሬስ ቲቪ ዘገበ ፡፡

ባህርዳር፡ጥር 08 /2010 ዓ/ም(አብመድ) በኦሎምፒክ መድረክ ለመገናኘት ከወሰኑ ቆይተዋል፡፡ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ሁለቱ ሀገራት በቀዝቃዛው ጦርነት ሰበብ እሰጠገባ ገጥመው እንደነበር ታሪክ ያወሳል፡፡

ባህርዳር፡ጥር 05 /2010 ዓ/ም(አብመድ)የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዜጎች ወደ አሜሪካ ቢጓዙ ድንገተኛ እስር ሊጠብቃቸው ይችላል በማለት አስጠንቅቋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞም ወደ አሜሪካ መሄድ ያሰቡ የሃገሬው ዜጎች ውሳኔያቸውን እንዲያጤኑት አሳስቧል።

ባህርዳር፡ጥር 05 /2010 ዓ/ም(አብመድ)የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዜጎች ወደ አሜሪካ ቢጓዙ ድንገተኛ እስር ሊጠብቃቸው ይችላል በማለት አስጠንቅቋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞም ወደ አሜሪካ መሄድ ያሰቡ የሃገሬው ዜጎች ውሳኔያቸውን እንዲያጤኑት አሳስቧል።

ባህርዳር፡ጥር 05 /2010 ዓ/ም(አብመድ)የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከወራት በፊት የተፈጥሮ አደጋ የደረሰባት ሃይቲን፣ኤል ሳልቫዶርን እና የአፍሪካ ሃገራትን አስነዋሪ በሆኑ ዘረኛ ቃላት መሳደባቸውን ዓለም አቀፉ የሰብአዊመብትኮሚሽንአረጋገጠ ፡፡


በቤተመንግስታቸው ከከፍተኛ ባለስልጣኖቻቸው ጋር በመከሩበት ወቅት ስደተኞችን ‹‹ከቆሸሹ እና ኋላቀር ከሆኑ ሀገራት››የሚመጡ ስደተኞች ጉዳይ ብዙ አይመለከተንም፡፡ይልቁንም ከኖርዌይ እና መሠል ሀገራት የሚመጡ ስደተኞችን ብንከባከብ ነው የሚሻለው ማለታቸውን ሲኤንኤንአስነብቧል፡፡

ባህርዳር፡ጥር 04 /2010 ዓ/ም(አብመድ)በትውልድ ጋናዊ በዜግነት እንግሊዛዊው የእንግሊዝ ዩኒቨርሲቲዎች እና የሳይንስ ሚኒስትር ሆኖእንዲሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ ሜይ ካቢኔያቸውን እንደገና ባዋቀሩበት ጊዜ መሾሙን አፍሪካ ኒውስ ዘገበ ፡፡

ባህርዳር፡ጥር 03 /2010 ዓ/ም(አብመድ)የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ እስራኤል በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን  ስደተኞችን ወደሃገራቸው ከመመለስ ይልቅ የተለየ መፍትሄ እንድትፈልግ ጥሪ ማቅረቡን ሮይተርስ ዘገበ ፡፡Image result for un

አንዳንዶች በአውሮፓ ወይም ሌሎች አገራት ውስጥ ሊሰፈሩ ይችላሉ ብሏል ድርጅቱ በላከው መግለጫ፡፡

ባህርዳር፡ጥር 02 /2010 ዓ/ም(አብመድ)በአሁኑ ወቅት ዓለማችን አስገራሚ የአየር ሁኔታ እየተፈራረቀባት መሆኑ ከየስፍራው ቢዘገብም ሰሞኑን የዓለማችን ሞቃታማው ክልል በበረዶ መሸፈኑ ግን ይበልጥ ግርምትን መጫሩን ሲ ኤን ኤን አስነብቧል ፡፡Image may contain: sky, mountain and nature

ባህርዳር፡ጥር 01 /2010 ዓ/ም(አብመድ)የመሀል ሜዳ ልዩ ወጣት የሚባለው የብራዚልና የሊቨርፑል ተጫዋች ኮቲንሆ 146 ሚሊዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ዋጋ የልጅነት ህልሙ የነበረውን ባርሴሎናን ተቀላቅሏል፡፡Image result for coutinho

ኮቲንሆ ባርሴሎና ደርሶ በሰጠው ጋዜጣዊ ህልሜ ተሳካ ሲል ደስታውን ገልጧል፡፡

ሊቨርፑልም 146 ሚሊዮን ፓውንድ ይከፈለዋል፡፡

Visitors

  • Total Visitors: 3301071
  • Unique Visitors: 189355
  • Published Nodes: 2588
  • Since: 03/23/2016 - 08:03