የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ራዕይ፣ተልዕኮና ዕሴቶች

የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ራዕይ፣ተልዕኮና ዕሴቶች

ራዕይ

በአገራችን የልማታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ እንዲጎለብት የሚያስችል መረጃ በማቅረብ በ2012 ቀዳሚና ተመራጭየሚዲያ ተቋም መሆን፡፡

ተልዕኮ

በመንግስትና በሕብረተሰቡ መካከል ቀልጣፋና ለውጥ አምጪ የመረጃ አቅርቦትን በመፍጠር ብሄራዊ መግባባትና የአስተሳሰብ ልዕልና ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ገንቢ ሚና መጫወት ነው፡፡

ዕሴቶች

.ሙያዊ መርህን ማክበር

.ሕዝባዊ ወገንተኝነት

.ጥበባዊ ፈጠራ

.በጋራ መስራት

 

Visitors

  • Total Visitors: 3527438
  • Unique Visitors: 199331
  • Published Nodes: 2627
  • Since: 03/23/2016 - 08:03