የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ፣8ኛ መደበኛ ጉባዔ ህዳር 16/2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ በክልሉ ምክር ቤት የጉባኤ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡

የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በሁሉም የማሰራጫ ዘዴዎቹ የምክር ቤቱን 5ኛ ዙር፣3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ፣8ኛ መደበኛ ጉባዔ በአማራ ቴሌቪዥን ፣በአማራ ራዲዪ፣በኤፍኤም ባህር ዳር ፣በኤፍኤም ደሴ እና ደብረ ብርሃን ፣በድርጅቱ

ድረገጽ(www.amma.gov.et) እና በፌስቡክ ገጻችን (Amhara Mass Media Agency ) በቀጥታ ወደ እርስዎ ያደርሳል፡፡በበኩር ጋዜጣ ደግሞ ሰፊ እና ተከታታይ ሽፋን ይሰጠዋል፡፡
እርስዎም እንዲከታተሉት ተጋብዘዋል፡፡
ለህዝብ እንደራሲዎቹ ጥያቄ እና አስተያየት ካልዎት ማስፈር ይችላሉ፡፡
ባህር ዳር: ህዳር 13/2010(አብመድ)

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3693159
  • Unique Visitors: 209288
  • Published Nodes: 2809
  • Since: 03/23/2016 - 08:03