ከአዘዞ— ጎንደር የ12.6 ኪሎ ሜትር መንታ የአስፋልት መንገድ የግንባታ ሰራ የማስጀመር ስነ ስርአት ተካሄደ።

የኢህዴን/ ብአዴን 37ኛ አመት የምስረታ በአልን ምክንያት በማድረግ ነው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በተገኙበት ስነ ስርአቱ የተካሄደው።Image may contain: 2 people, people smiling, people standing and outdoor
በ2 አመት እንደሚጠናቀቅ የተነገረው ይህ የአስፋልት መንገድ ከ 871 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ይደረግበታል።
ባህር ዳር: ህዳር 11/2010(አብመድ)

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3693145
  • Unique Visitors: 209286
  • Published Nodes: 2809
  • Since: 03/23/2016 - 08:03