ትናንት በባህር ዳር ከተማ 360 ሚሊዮን ብር ወጭ የሆነበት ፋብሪካ ተመርቋል፡፡

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡Image may contain: 6 people, people standing and suit
ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት የቀለም ፋብሪካው በፍጥነት ተገንብቶ ወደ ስራ በመግባቱ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ 
ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር በዓመት 25 ሚሊዮን ሊትር ቀለም እና 500 000ሜትር ካሬ እብነበረድ ያመርታል።
ባህር ዳር: ህዳር 11/2010(አብመድ)

Image: 

Visitors

  • Total Visitors: 3693163
  • Unique Visitors: 209288
  • Published Nodes: 2809
  • Since: 03/23/2016 - 08:03