News

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 13/2009 ዓ/ም (አብመድ)የታላቁ መሪ አስተምህሮትን በማስቀጠል ለህብረተሰባችን እና ከተማችን ለውጥ እንተጋለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች።

ቻይና እና ኢትዮጵያ ወታደራዊ ትስስራቸው ለማሳደግ ተስማምተዋል።

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 12/2009 ዓ/ም (አብመድ)የዛምቢያ መንግሥት በሁሉም የጤና ማዕከሎች ውስጥ አስገዳጅ የኤችአይቪ ምርመራ እንዲያካሂዱ ህግ አውጥቷል፡፡

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 12/2009 ዓ/ም (አብመድ)የተባበሩትመንግሥታትየሕፃናትመርጃድርጅትባወጣው ሪፖርት እንዳለው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እናቶች ህጻናትን ቢያንስ ለስድስት ወራት ማጥባት እና  መሰረታዊየሆኑንጥረምግቦችን መስጠት ተገቢ ቢሆንም በናይጀሪያ ይህ እየሆነ አይደለም የሚለው ድርጅቱ፤ ባወጣው  መግለጫ  መንግስት ጡት ማጥባት ላይ አስገዳጅ ህግ ማውጣት ግድ ይለዋል ብሏል፡፡

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 12/2009 ዓ/ም (አብመድ)የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርሀይለማርያም ደሳለኝ በሩዋንዳው ኘሬዝዳንትፖል ካጋሜ በዓለ ሲመት ለመገኘት ወደ ኪጋሊ-ሩዋንዳ  እንደሚሄዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 12/2009 ዓ/ም (አብመድ)የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር   ሀይለማሪያም ደሳለኝ በሱዳን ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡የሁለቱ ሀገራት መሪዎችም በተለያዩ ጉዳዮች እየመከሩ ነው፡፡

መሪዎቹ በካርቱም ምክክራቸው ኢትዮጵያና ሱዳን የቀጠናውን ሰላም መረጋጋት ጨምሮ ኢኮኖሚያዊ ትስስሩን ለማረጋገጥም እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል፡፡

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 11/2009 ዓ/ም (አብመድ)በሰሜን ጎንደር ዞን ከአማራና በቅማንት የራስ ገዝ አስተዳደር ጥያቄ በተነሳባቸው 12 ቀበሌዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝበ ውሳኔ ሊያሰጥባቸው መሆኑን አስታወቀ፡፡

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 10/2009 ዓ/ም (አብመድ)በደቡባዊው ንፍቀ ክበብ ከሚገኘው የአንታርክቲክ የበረዶ ግግር 1 ሺ ሜትር ጥልቀት ላይ በምድራችን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የእሳተ ገሞራ ክምችት በተመራማሪዎች መገኘቱን ስካይ ኒውስ አስታወቀ ፡

ባህር ዳር፡ ነሀሴ 10/2009 ዓ/ም (አብመድ)የፌደራል ፍርድ ቤቶች በክረምት ወራት በከፊል የሚዘጉ ቢሆንም መሰረታዊ የህዝብና የዜጐች መብቶች የሚነኩ አስቸኳይ እና የማይቋረጡ ጉዳዮች በመደበኛና በተረኛ ችሎቶች አገልግሎት መስጠት እንደሚቀጥሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡

atvlive

atvlive

Must see videos

የምንሸነፈው ከስር በፕሮጀክት ስላልሰራን ነው፡:ጋና ብዙ ግብ ያስቆጠረብን ከስር ጀምሮ በመስራቱ ነው-ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው
የምንሸነፈው ከስር በፕሮጀክት ስላልሰራን ነው፡:ጋና ብዙ ግብ ያስቆጠረብን ከስር ጀምሮ በመስራቱ ነው-ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው
የሻደይ በዓልን በድምቀት ለማክበርና ባህሉን ለማስተዋወቅ መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ወጣቶች፣ ሴቶችና ልጃገረዶች ተናገሩ፡፡
የሻደይ በዓልን በድምቀት ለማክበርና ባህሉን ለማስተዋወቅ መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ዙሪያ ወጣቶች፣ ሴቶችና ልጃገረዶች ተናገሩ፡፡
የአሸንድየ በዓልን የቱሪዝም ምንጭ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
የአሸንድየ በዓልን የቱሪዝም ምንጭ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ ለህብረተሰቡ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የፍትህና የፀጥታ ተቋማት በጋራ መስራት እንዳለባቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ፡፡
የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ ለህብረተሰቡ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የፍትህና የፀጥታ ተቋማት በጋራ መስራት እንዳለባቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ፡፡
የአማራ ቴሌቪዥን የማክሰኞ ዜናዎች(09/12/09)
የአማራ ቴሌቪዥን የማክሰኞ ዜናዎች(09/12/09)
አለም አቀፋዊው ባለምጡቅ አዕምሮው ብላቴና-ተማሪ ዮሴፍ እናውጋው
አለም አቀፋዊው ባለምጡቅ አዕምሮው ብላቴና-ተማሪ ዮሴፍ እናውጋው
በተጠናቀቀው የ2009 በጀት አመት ከውጭ አገራት ጎብኚዎች ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተጠናቀቀው የ2009 በጀት አመት ከውጭ አገራት ጎብኚዎች ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተመረጡ ተቋማት በተጀመረው የፀረ-ሙስና ምርመራ ሂደት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ቁጥር 42 መድረሳቸውን የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ አስታወቀ፡፡
በተመረጡ ተቋማት በተጀመረው የፀረ-ሙስና ምርመራ ሂደት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ቁጥር 42 መድረሳቸውን የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ አስታወቀ፡፡

Visitors

  • Total Visitors: 1835440
  • Unique Visitors: 115125
  • Published Nodes: 1872
  • Since: 03/23/2016 - 08:03