Welcome to AMMA

News

 ባህር ዳር፡መጋቢት 20/2009 ዓ/ም(አብመድ)የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ የሃገሪቱ  የፕሬስ ነፃነት  ገደብ የሌለው ቢሆንም በምሥራቅ አፍሪካ  ውስጥ ያሉ ጋዜጠኞች እና የሚዲያ  ባለቤቶች ስራቸውን ሲሰሩ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል ብለዋል፡፡

ባህር ዳር፡መጋቢት 20/2009 ዓ/ም(አብመድ)በኬንያ የጎልፍ ስፖርት የሚያዘወትሩ  ወጣቶች እየቀነሱ በመምጣታቸው  ተወዳጅ የሆነው ስፖርት  አደጋ ተጋርጦበታል ያሉት የኬንያ ፕሬዝዳንት  ኡሁሩ ኬንያታ  ወጣቶችን  በዚህ ስፖርት  ለማሳተፍ  የጎልፍ ክለቦች ሊበራከቱ ይገባል ብለዋል፡፡

ባህር ዳር፡መጋቢት 20/2009 ዓ/ም(አብመድ)የደቡብ አፍሪካ ዜጎች  የኤሌክትሪክ  መገልገያ  መሳሪያዎችን ከተጠቀሙ በኋላ በአግባቡ የማጥፋቱ  ልምድ  ስለሌላቸው  ከፍተኛ  ሃይል ያለአገልግሎት እንደሚባክን የገለጸው መንግስት በተፈጠረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት በአንድ  ምሽት ብቻ ይባክን የነበረውን  420 ሜጋ ዋት  ማዳን  ተችሏል፡፡

ባሕር ዳር፡መጋቢት 18/2009 ዓ/ም(አብመድ)የዓለማችንን ትልቅ የተራራ ሰንሰለት ሂማላያን ተንተርሳ የምትገኘው የህንድ ሰሜናዊ ግዛት የኡታርካንድ ከፍተኛ ፍርድ ቤት  ያሙና እና ጋንጀስ የተባሉትን ታላላቅ ወንዞች የሰብአዊ ደረጃ እንዲይዙ ማድረጉን  ሲ ኤን ኤን ዘገበ ፡፡

ባሕር ዳር፡መጋቢት 18/2009 ዓ/ም(አብመድ)በስትሮክ  ምክኒያት የሚከሰተውን የአንጎል ጉዳት ለመከላከል በዓለማችን በገዳይነቱ የሚታወቀው የሸረሪት መርዝ  መፍትሄ ሊሆን እንደሚችል ዶክተሮች መናገራቸውን ዘ ጋርዲያን  ዘግቧል ፡፡

በነደፈ በ15 ደቂቃዎች ውስጥ ሰውን መግደል በሚችለው የአውስትራሊያው ፋነል ዌብ ሸረሪት መርዝ ውስጥ የአንጎል ህዋሶች በስትሮክ  እንዳይጎዱ የሚከላከል ጠቃሚ ንጥረ ነገር  እንዳለበት ተመራማሪዎች አረጋግጠው የሚዘጋጀው መድሃኒት ችግሩ ከተከሰተ ከሰዓታት በኋላም ውጤት ይኖረዋል ብለዋል ፡፡

ባሕር ዳር፡መጋቢት 18/2009 ዓ/ም(አብመድ)ከፍተኛ ሙቀት ተቋቁሞ ለወራት መቆየት የሚችለው ክትባት በዓለም ዙሪያ በሮታቫይረስ ምክኒያት በተቅማጥ የሚሞቱ የግማሽ ሚሊዮን ህጻናትን ህይወት ሊታደግ እንደሚችል  በዘርፉ የተደረገ ምርምር አረጋገጠ ፡፡

ሜዲሲንስ ሳስ ፍሮንቴርስ  ( ድንበር የለሽ ሃኪሞች ) የተባለው ዓለም አቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሠጪ ድርጅት

ባሕር ዳር፡መጋቢት 18/2009 ዓ/ም(አብመድ)በላቲን አሜሪካዋ ቦሊቪያ ደን ውስጥ የሚኖሩት የቺሜኔይ ጎሳ አባላት  በዓለማችን  የጤናማ ልብ ባለቤቶች መሆናቸውን  ተመራማሪዎችን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘገበ ፡፡

ባሕር ዳር፡መጋቢት 15/2009 ዓ/ም(አብመድ)ሰባተኛውን የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለማስተናገድ  የጎንደር ከተማ እየተዘጋጀች ነው፡፡

ባሕር ዳር፡መጋቢት 15/2009 ዓ/ም(አብመድ)አገሪቱ ከቱሪዝም መስክ ተገቢውን ጥቅም እንድታገኝ በተቋማዊ አቅም ግንባታና የቱሪዝም መዳረሻ ልማት ላይ በትኩረት እንዲሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አሳሰቡ።

ባህር ዳር፡መጋቢት 11/2009 ዓ/ም(አብመድ)የመግባቢያ ሰነዱ መፈረም ሚዲያዉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በቅንጅት በመስራት የህብረተሰብ ለዉጥን ለማረጋጋጥ የጀመረዉን የለዉጥ ጉዞ ያግዘዋል ሲሉ የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ አለባቸዉ የሱፍ ገልጸዋል፡፡

No front page content has been created yet.

Must see videos

ትውልድን የሚወድ ጣናን ይታደግ!!
ትውልድን የሚወድ ጣናን ይታደግ!!
የድል ብስራት በተገለጸበት ታሪካዊ ቦታ ላይ ተገኝቼ መልዕክት በማስተላለፌ ደስታ ይሰማኛል-የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ
የድል ብስራት በተገለጸበት ታሪካዊ ቦታ ላይ ተገኝቼ መልዕክት በማስተላለፌ ደስታ ይሰማኛል-የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ
ተሸጋጋሪ አሸናፊነቱ መቼም ለማይቀዘቅዘው በክብር ለሚታወሰው ለ121ኛው የአድዋ ድል  አደረሳችሁ-ምክትል ጠ/ሚ/ትር ደመቀ መኮንን
ተሸጋጋሪ አሸናፊነቱ መቼም ለማይቀዘቅዘው በክብር ለሚታወሰው ለ121ኛው የአድዋ ድል አደረሳችሁ-ምክትል ጠ/ሚ/ትር ደመቀ መኮንን
ጣልያንን ድል ያደረግነው በአንድነት ለሀገራችን ክብር ስለቆምን ነው-አቶ ዳንኤል ጆቴ መስፍን -የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት
ጣልያንን ድል ያደረግነው በአንድነት ለሀገራችን ክብር ስለቆምን ነው-አቶ ዳንኤል ጆቴ መስፍን -የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት
በታሪካዊቷ አድዋ ከተማ የፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ሊከፈት ነው-አቶ ቢተው በላይ-የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ኮሚቴ ሰብሳቢ
በታሪካዊቷ አድዋ ከተማ የፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ሊከፈት ነው-አቶ ቢተው በላይ-የአድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ኮሚቴ ሰብሳቢ
የአድዋ ድል የሀገራችንና የመላው አፍሪካ ድል ነው-የትግራይ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ
የአድዋ ድል የሀገራችንና የመላው አፍሪካ ድል ነው-የትግራይ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ
21ኛው የአድዋ ድል በዓል በኢፌድሪ የባህል ቱሪዝም ሚኒስቴርና በትግራይ ብሔራዊ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በጥምረት በአደዋ ከተማ መከበር ጀምሯል፡፡
21ኛው የአድዋ ድል በዓል በኢፌድሪ የባህል ቱሪዝም ሚኒስቴርና በትግራይ ብሔራዊ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በጥምረት በአደዋ ከተማ መከበር ጀምሯል፡፡
የአድዋ ድል ባይኖር ማንነቱ የተዛባና የደቀቀ ስነ-ልቦና ባለቤቶች ነበር የምንሆነው-ዶክተር ሂሩት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
የአድዋ ድል ባይኖር ማንነቱ የተዛባና የደቀቀ ስነ-ልቦና ባለቤቶች ነበር የምንሆነው-ዶክተር ሂሩት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር

Visitors

  • Total Visitors: 1122452
  • Unique Visitors: 64068
  • Published Nodes: 1181
  • Since: 03/23/2016 - 08:03